top of page

ገዳይ መሆን ይበጃል

 

ክስተት አንድ:-

 

ሃገሬው ከተስማማበት ከጻፈው ህግጋት መሃል

በማወቅ ያጎደለለት በንጉስ ዘቦች ተይዧል... 

 

 

ግጥሞች

የደመራ ፍርድ

 

ኑሮ ዐቀበት ሁኖባቸው መፈጠራቸውን የጠሉ፥

ሁለት አዳፋ ለባሽ ባልንጀራዎች ነበሩ።

አንዱ ለነብሱ ያደረ ባልንጀራውን አፍቃሪ፥...

ድህነት አይጥፋ

 

ያለው በሌለው ላይ ግፍ ሰሪ ከሆነ፣

ድፍን በሞላበት የኔ ቢጤ ድሃው ቁራሽ ከለመነ፣

 

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ 

 

ይድረስ ለአሞራው፥
 
ቡርቅቅ ግዛት ይዘህ፥ማናለብኝ ብለህ፥ካንዱ ጥግ ወዳንዱ ለምትዛወረው፥...
 
 

ባንዲራው

 

ይሆን ካቅላማቱ 
ወዘና ውበቱ
አልያ ከቁጭቱ
ዙርያ ዝምዝማቱ
ነው ጠረን መዐዛው ከስር ሚፈነቅል
ወይስ ወግ ተሆነ ከዘር ዘር የሚዘል
ሲያዩት መንሰቅሰቁ መታቀፍ መነጠልጠል

 

      ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ....

 

ሰላም ምን ያደርጋል?

 

ሰላም ምን ሊፈይድ ሰላም ምን ያደርጋል?

ወኔን አሽመድምዶ ጡንቻን ያሟሽሻል

ጀግንነትን ሰርቆ በቁም አንበርክኮ በዳዴ ያስኬዳል

ሆ ... በል ያገሬ ሰው ነጋሪት ይነፋ

የሰው ነብስ እንገብር የለማውም ይጥፋ

በውሃ ቀጠነ በቆዳዬ ጠቦኝ ሰበብ እንስራና እንፎክር... እንጨፍር... እንሂድ ከጎዳና

 

 

          ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ....

 
bottom of page