top of page
ምጸት ግጥም
አንድ ልጅ እናቱ ያስቀመጠችውን ብርጭቆ አንስቶ ሲሰብር "እሰይ የኔ ልጅ ጎበዝ" ብትለው ልጁ የእናቱን መንፈስ በማስተዋል ጥፋቱን ስለሚረዳ ምን ማለትዋ እንደሆነ በቀላሉ ያውቃል። በርግጥ ምጸትን ለመረዳት የአነጋገሩን አጠቃላይ ድምጸትና የተናጋሪውን ዘይቤ የፊት መለዋወጥ ወዘተ ... ማስተዋል ግድ ይላል። ዘይቤው በሳቅ ሀዘንን: በደስታ መከፋትን: በምክር ስድብን: በከበሬታ ውርደትን: በድል ሽንፈትን: በጎንዮሽ አነጋገር የሚገልጽ ነው።
የስነጽሁፍ መሰረታውያን
ዘሪሁን አሰፋ
2005
ሌሎች ምጸታዊ ግጥም ምሳሌዎች:
bottom of page
