መነሻ ገጽ
ግጥሞች
ልቦለዶች
አፈ ታሪኮች እና ሌሎች
የህትመት ውጤቶች
አግኙኝ
More
ርክክብ
ያኔ በዘመነ አዳም ሰዎች ያሹትን ሲበሉ፥ ምንም በማያውቀው ምስኪን በዲያብሎስ ያሳብባሉ። ያኔ በዘመነ ቃየል ሰዎች ሰውን ሲቀሉ፥ በፈረደበት ሳጥናኤል በሰይጣን ያመሃኛሉ።
ዛሬ ደግሞ ሰው ሰልጥኖ፡ ሰው ሰይጥኖ፥ ከአጋሩ ከዲያብሎስ ስልጣን ግብሩን ተከፋፍሎ፥ ሃላፊነት መውሰድ ይዟል ጓዱን ገድሎ፥ ጓዱን ሰቅሎ።
የ ባህራን ግንቦት 9 1999