መነሻ ገጽ
ግጥሞች
ልቦለዶች
አፈ ታሪኮች እና ሌሎች
የህትመት ውጤቶች
አግኙኝ
More
ባክኖ ይቀራል
ቢጥር ቢግር እንኳ ላቡን ቢያንጠፈጥፍ፥ ያ ዳም ዘር መከራው ጽልመቱ እስኪገፈፍ፥ ሌላው አዳም ወድቆ ካልሆነው መሰላል፥ ጽዋውን ሳይጎነጭ ባክኖ ይቀራል።
የ ባህራን ንሐሴ 20 1998