top of page

ነብያት

 

ነባሪውን አለም ሳይረዱ ያሁኑን፥
እልፍ ሲሉ እልፍ ከሆነ የሚሉን፥
መጻኢውን ጊዜ ከጠነቆሉልን፥
እነሱ ነብያት እኛ እህ ባይ ነን።

 

የ ባህራን
መስከረም 1 1998

 

bottom of page